The Story Of Campus Handout | Part 1
Campus Handout በይፋ የተጀመረው ከ 3 አመት በፊት በፈረንጆች Jan 28, 2021 በቴሌግራም ነበር። ይሁን እንጂ ያኔ ነው የተጀመረው ማለት ከባድ ነው ምክንያቱም ገና የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበር ሳላውቀው የጀመርኩት ማለት ይቻላል። ተወሳሰበ መሰል ወሬው አ ? 😁 ቆዩ በደንብ ላብራራው… Campus Handout was officially launched 3 years ago on Telegram on January …